Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1 в хорошем качестве

Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1 3 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1

#Ethiopia #YechewataEngida #የኩባ_ተማሪዎች_ጨዋታ #Fidelkastro Yekidame Chewata - የኩባ ተማሪዎች ጨዋታ Week One Part 1 Meaza Brru Interview With Kuba Students ከዛሬ 43 ዓመት በፊት ሰኔ 30 ቀን 1970፣ እድሜያቸው ከ7 እስከ 14 የሚሆናቸው ኢትዮጵያውያን ልጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኩባ ለትምህርት ተላኩ፡፡ እንዲህ አይነቱ ያልተለመደ የትምህርት እድል በምን ምክንያት ተካሄደ ? የልጆቹ የኩባ ውስጥ ኑሮስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የት ናቸው ? የኢትዮጵያ እና የኩባ ግንኙነትስ ምን መሳይ ነበር ? ዛሬስ የቀድሞ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ በእነሱ አተያይ ምን ዓይነት ሰው ነበሩ ? መዓዛ ብሩ ከትራንስፖርት ኢኮኖሚስቱ አቶ አበበ አያሌው፣ ከኬሚካል ኢንጂነሩ አቶ ሺበሺ ካሳ፣ ከአርክቴክት አቶ ይብራ መሃሪ እንዲሁም ከሲቪል ኢንጂነሩ አቶ አበራ ንጉሤ ጋር ተጨዋውታለች… የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia

Comments