Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ዕጣነ ሞገር ቅኔ ዘመስከረም ቅዱስ ዮሐንስ в хорошем качестве

ዕጣነ ሞገር ቅኔ ዘመስከረም ቅዱስ ዮሐንስ 2 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ዕጣነ ሞገር ቅኔ ዘመስከረም ቅዱስ ዮሐንስ

ርእሰ ዓውደዓመት ዮሐንስ ዕለተ ፍሥሐ እሙነ፣ እንዘ ሕገ ሙሴ ይጼሊ እንተ ረስነ፣ ምትረተ ክሳድ በግዓ ፍስህ ውሉደ መካን ፍጡነ፣ እስመ በልዓ እንተ ድኅነ፣ መፃጒዕ ኢዮብ አሜሃ እንዘ ይትቀባዕ ርጢነ፣ ወራጉኤል ለአድኅኖ ኲሉ ዘይኔጽር ዓይነ፣ ባሕታዌ ገዳም ዮሐንስ ልበ ምዕመን እንተ ተኃሥሥ ፍርቃነ፣ ገዳመ ልቡና ተሰወር ይእዜ ምሥጢረ ንጽሕና መቅድነ፣ አምጣነ ጸጋመ ወየማነ፣ ለእመ በከንቱ ነሐውር ኢይውህበነ፣ ሊቀ ክብር ሞገሰ ወስነ። ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ዕዳጋ ሐሙስ ኣሥመራ, ኤርትራ።

Comments