Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አንጋፋዋ የቀድሞዋ ተወዳጅ ድምጻዊት ዘማሪት ሂሩት በቀለ የ አንደኛ ሙት አመት መታሰቢያ Hirut Bekele ll Min Addis ll AVA YOUTUBE в хорошем качестве

አንጋፋዋ የቀድሞዋ ተወዳጅ ድምጻዊት ዘማሪት ሂሩት በቀለ የ አንደኛ ሙት አመት መታሰቢያ Hirut Bekele ll Min Addis ll AVA YOUTUBE 4 месяца назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አንጋፋዋ የቀድሞዋ ተወዳጅ ድምጻዊት ዘማሪት ሂሩት በቀለ የ አንደኛ ሙት አመት መታሰቢያ Hirut Bekele ll Min Addis ll AVA YOUTUBE

Hirut Bekele (Hirut Bekele) ሂሩት በቀለ በሙዚቃ አለም በነበረችበት ጊዜ ከፍተኛ አድናቆትንና ዝናን ያተረፈች እንዲሁም ደግሞ በመንፈሳዊ ህይወቷ ደሰታንና የመንፈስ እርካታን ያገኘች ቢሆንም: የግል ህይወቷን በተመለከተ ግን ያላትን ትርፍ ግዜ ሁሉ ከልጆቿና ከቤተሰቧ ጋር ማሳለፍ እጅግ አድርጎ ያስደስታት ነበር:: ሂሩት ከሙዚቃ ስራዋና ከመንፈሳዊ ህይወቷ በተጨማሪ፥ በጨዋታ አዋቂነቷ በቅርብ የሚያውቋት የስራ ባልደረቦቿ: ጏደኞቿና ቤተሰቦቿ ይናገራሉ:: ሂሩት በቀለ ባደረባት የስኳር ህመም ምክንይት በአገር ውስጥና በውጪ አገር ለረጅም ጊዜ ህክምናዋን ስትከታተል የቆየች ቢሆንም የጌታ ፈቃድ ይፈጸም ዘንድ ግንቦት 4, 2015 ዓ.ም. በተወለደች በ 80 አመቷ ወደምትወደውና ሁሌም ወደምትናፍቀው ወደ የሰማይ አባቷ በክብር ሄዳለች:: ሂሩት በቀለ የ7 ልጆች እናት፣ የ10 ልጆች አያት እና የ7 ልጆች ቅድመ አያት ነበረች። #oldethiopianmusic #teddyafro #ethiopianmusic

Comments