Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео




Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



🔴ጾመ ጽጌ ፦ የእመቤታችን እና የልጇ ስደት ታሪክ ( ዘመነ ፅጌ ) | tsome tsige

Please Don't forget to Like, Share and Subscribe to Our Channel 🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ ፡ / @mariham21 tube ጾመ ጽጌ ፦ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 5 ያለው አንድ ወር ከዐሥር ቀን ወይም 40 ቀን ወርኃ ጽጌ፣ ዘመነ ጽጌ፣ ተብሎ ይጠራል። በነዚህም ቀናት በየቤተ ክርስቲያኑ የሚነበቡ ምንባቦች፣የሚዘመሩ መዝሙሮች፣ የሚሰበከው ስብከት ፣የሚቆመው ማህሌት፣በጠቅላላው የሚነገረው ስብሐተ እግዚአብሔር ሁሉ ሰማይ በከዋከብት ምድር በጽጊያት አሸብርቀው የሚታዩ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው። ስንክሳር (Senksar): ዘመነ ጽጌ #ስንክሳር (Senksar): ዘመነ ጽጌ የ2017 ዓ.ም ፆመ ፅጌ ( ዘመነ ፅጌ ) | tsome tsige | ጽጌ ፆም #የ2017 ዓ.ም ፆመ ፅጌ ( ዘመነ ፅጌ ) | tsome tsige | ጽጌ ፆም የእመቤታችን የስደቷ መታሰቢያ ወር በቤተ ክርስቲያናችን የሚከበረው በማኅሌት፣በቅዳሴና በዝክር ነው። በወርኃ ጽጌ ባሉት ሳምንታት ከቅዳሜ ማታ እስከ እሁድ ጥዋት አበው ካህናት የሚያቀርቡት ዝማሬ ከቅዱስ ያሬድ ድጓ ፣ከማኅሌተ ጽጌና ከሰቆቃወ ድንግል የተውጣጣና ሦስት ወገን ያለው ነው። የጻድቁ አቡነ ዜና ማርቆስ ዜና ገድል የጽጌን ጾም አስመልክቶ የሚከተለውንይተርካል፦“አባ ጽጌ ብርሃን የተባለው አባት እንደ መዝሙረ ዳዊት መቶ ኀምሳ አድርጎ ማኅሌተ ጽጌን ደረሰ። አባ ጽጌ ብርሃን ይህንን በደረሰበት ጊዜ የወረኢሉ ተወላጅና የደብረ ሐንታው አባ ገብረ ማርያም አማካሪው ነበር። ድርሰቱንም ሲደርስ ቤት እየመታና በአምስት ስንኝ እየከፋፈለ ነው። አባ ጽጌ ብርሃንና አባ ገብረ ማርያም ከመስከረም26 ቀንእስከ ኅዳር 5 ቀን ማኅሌተ ጽጌን ለመቆምና የጽጌን ጾም ለመጾም በየአመቱ በደብረ ብሥራት እየመጡ ይሰነብቱና ቁስቋምን ውለው ወደየ በአታቸው ይመለሱ ነበር።”ከአባታችን የገድል ክፍል ለመረዳት እንደሚቻለው አባ ጽጌ ብርሃንና አባ ገብረ ማርያም የጽጌን ማኅሌት መቆም ወቅቱንም በፈቃዳቸው መጾም ጀምረዋል።ዘመኑም በ 14ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ ነው። በዘመናችን በወርኃ ጽጌ የጽጌን ማኅሌት መቆም ስለ ተለመደ ከማታው በሦስት ሰዓት ይደወላል። ሴት ወንዱ፥ትንሹም ትልቁም ይሰባሰባል፤ማኅሌተ ጽጌው እየተዜመ ፤አስፈላጊ የሆነው በጽናጽል በከበሮ እየተወረበና እየተሸበሸበ እስከ ጥዋቱ 12 ሰዓት ድረስ ተቁሞ ይታደራል። የጽጌ ጾም የውዴታ/የፈቃድ/እንጂ የግዴታ አይደለም። የእመቤታችን ስደት በማሰብ ከትሩፋት ወገን የሚጾም ስለሆነ ምእመናን ሁሉ እንዲጾሙት አይገደዱም፤የሚጾመው የማይጾመውን ለምን አልጾምክም ብሎ ሊፈርድበት ስለ ራሱም እየጾምኩ ነው ብሎ መናገር አይገባውም ። የፈቃድ መሆኑንም የሚያሳየው ይኸው ነው። የማይጾመውም በልቡ ያመሰግናል፤ስደቷን እያሰበ ማኅሌቷን እየዘመረ ያሳልፋል። #የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም መዝሙር #እመቤታችን #ማርያም #እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ | Ethiopian Orthodox mariyam mezmur Collections 21| የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ የእመቤታችን መዝሙራት ስብስብ non stop የ ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ Ye maryam mezmuroch sibsib #mezmur #እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም #በገነት በነበረች #ቅድስት ድንግል ማርያም #ኪዳነ-ምህረት የኪዳነ-ምህረት መዝሙር የእናታችን_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ተሰምተው_የማይጠገቡ_ዝማሬዎች #Viral#share#new #Subscribe #Ye Emebetachine Mezmur #የእመቤታችን እና የልጇ ስደት ታሪክ #Ethiopia orthodox tewahdo church #Ethiopia orthodox tewado Church #ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት #EOTC #Mehreteab Dr zebane Lemma #Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አስፋ #Ethiopian orthodox mezmur #EOTC TV #Mahibere kidusan@EOTCMK #ቀዳሜፀጋ ማዲያ Kedametsege media @kedametsege #ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube #ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ #ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉ #ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ #ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ #መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለሁ #viralvideo #habesha #eotc #love #ethiopian #duet #gishen #orthodox #eotc #books #ethiopianbooks #amharicbooks #treka #Zemichael Amanuel #ማኅተብ ሚዲያ #Mahteb Media #Mahteb Media #Orthodox Tewahdo Media #ሐመር ሚዲያ #Hamer Tube #HOSAENA TUBE #ሆሳዕና ቲዩብ #Sals media #ሣልስ ሚድያ #Mariamawit #Aba Yohannes Tesfamariam

Comments