Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб አንዳንዴ ፍቅርም ይሸነፋል! || ነገረ– ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ в хорошем качестве

አንዳንዴ ፍቅርም ይሸነፋል! || ነገረ– ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ 8 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



አንዳንዴ ፍቅርም ይሸነፋል! || ነገረ– ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

"ነገረ– ፍቺ" ባለፈው ሳምንት በጎጆዬ ቤተሰብ ተኮር ፕሮግራማችን ላይ የጀመርነው አዲሱ ርዕሰ ጉዳያችን ነበር። በፕሮግራሙ የፍቺን ዋነኛ መንስኤዎች በተወሰነ መልኩ ለማየት የሞከርን ሲኾን፤ በርካታ የሃገር ቤትና የባህር ማዶ ተመልካቾች ከፍቺ መከሰት በኋላ "ህይወታችን ላይ ተከስቷል" ያሉትን የተለያዩ ዓይነት ክስተቶች አጋርተውናል። እናመሰግናለን!!! ዛሬም ባለፈው ሳምንት በክፍል አንድ ፕሮግራማችን ካነሳናቸው ነጥቦች ያሳደርናቸውን ሃሳቦች እያነሳሳን "ፍቅርም አንዳንዴ ይሸነፋል" ስንል አብረናችሁ እንቆያለን። በርዕሰ ጉዳዩ ዙሪያ ልትነግሩን የምትፈልጉት ሃሳብ ካላችሁ በ 0947700070 ላይ መልዕክት ልታኖሩልን አሊያም ልትደውሉልን ትችላላችሁ። #ለጎጆዬ

Comments