Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥 в хорошем качестве

ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥 2 недели назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥

#apostolicchurchmezmursongs #songs #gospelsongs #apostolicsongs #gospelmusic #christianmusic #apostolicsongs ታይልኝ| Apostolic Church Gofa C Choir Sunday worship Song with lyrics ||Tayelegn|| 🔥 All Brothers and Sisters:-- Subscribe Official Apostolic Church Amen Multimedia YouTube and Telegram Channel with link down below    / @amenapostolicmedia   t.me/AmenApostolicMedia    • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ...      • ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር መዘምራን      • አይደመደምም ታሪክህ በድካም - አያትና ገርጂ ጥምር መዘምራን      • ልዘምር ተነሳሁ - የሰሜንና መርካቶ ንዑስ ጥምር መዘምራን      • መቅረዜን - የአምልኮ ዝማሬ   በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሲ መዘምራን ስለ አምላክነትህ ስለ ድንቅ ሥራህ ምንስ አቅም አለኝ ስለአንተ ላወራ በጽድቄ ባልሆነ ባልሰራሁት ሥራ ምንስ አቅም አለኝ ስለአንተ ላወራ ታይልኝ ታይልኝ ኢየሱስ ታይልኝ/2 ታይልኝ ታይልኝ ከብረህ ታይልኝ/2 ተይልኝ ታይልኝ ደምቀህ ታይልኝ ታይልኝ ታይልኝ አንተ ታይልኝ/2 በረጅሙ ከፍ ባለው ዙፋንህ ትኖራለህ የለም የሚመስልህ ኃይልህ ብዙ ክብርህ አስገራሚ የሁሉ ራስ ፊተኛ ቀዳሚ ቤቴ አይሸለምም ያንተ ድንኳን ፈርሶ የቀደመው ክብርህ ይምጣ ተመልሶ ታይልኝ/2 እንዲ ታይልኝ ታይልኝ/2 ኢየሱስ ታይልኝ አወቅኩህ ከምለው ልቤ ከገባዉ በላይነህ ኢየሱስ አወቅኩህ ከምለው ልቤ ካመነዉ በላይ ነህ ጌታዬ ዛሬ ከፍ ያለው ተዋርዶ ቢወድቅ የያዘውንም ከፍታ ሊለቅ አንዴ ቢገለጥ ሰማይ ተከፍቶ በአምላክነት/በአባትነትህ ሞገስ ተሞልቶ አምላኬ ይህ ነው ብዬ ብጓደድ ኢየሱስ በፊትህ ክብሬን ባዋርድ ይወቅ ምክንያቱን ዓለም በሙሉ ታይልኝ ከብረህ ኢየሱስ በሁሉ Musicians Lead Guitar Joel Belay Keyboard Nahom Terefe Keyboard Ermias Berhe Bass Guitar Eysiyas Desta Sound Mix Joel Belay    / @nahom-terefe7     / nahom.terefe.31     / nahom_terefe_   #apostolicchurchmezmursongs #songs #gospelsongs #apostolicsongs #gospelmusic #christianmusic #apostolicsongs

Comments