Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб (121)የዛዱል መዓድ ፈታዋ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ в хорошем качестве

(121)የዛዱል መዓድ ፈታዋ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



(121)የዛዱል መዓድ ፈታዋ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ

🌾🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد ቁ/121 ማክሰኞ 28/12/1441 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ ⬇️ 🔎 https://bit.ly/3g94AXE 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 ▪️1/አዲስ ጀማሪ ተማሪ ነኝ ፊቅህ እና ዐቂዳ ለመማር ፈልጌ እኔ አላቅም ከምን እንደምጀምር የማንን እደምማር ቢመክሩኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር ዱአም አርጉልኝ ▪️2/ሰላትን ያለምንም ኡዝር ጀምእ አድርጎ መስገድ እንደሚቻል ሀዲስ አለ ይባላል ይህን ያብራሩልኝ እንዲሁም ኢስቲሃዳ ላይ ያለች ሴትስ ጀምእ ማድረግ ትችላለችን? ▪️3/አሰርየም እኔም የምንጠጣው ሀይላንድ (የታሸገ) ውኃ እየገዛን ነው የምንጠቀመው እኔ ግን አንዳንድ ጊዜ ከእሧ እያነሳሁ እጠቀማለሁ እሧ ግን እኔ እዲጠቀም ፍቃደኛ አይ ደለችም ይህን በማድረጌ እጠየቅበታለሁን? ቢያብራሩልኝ ▪️4/ሀገር ቤት ከሶስት አመት በፊት የገዛሁት ይህ መሬት ዘካ አለበት ከሆነስ እንዴት ነው የሚወጣው? ▪️5/እናት ወይም አባት ለአቅመ አዳም ያልደረሰ ልጃቸው ባጠፋው ንብረት ይጠየቃሉን? ልጁ ጥፋት አጥፍቶ አላጠፋሁም ብሎ ቢክድ እና ልጁ ማል ቢባል የመሀላን ክብደት ስለማያቅ እናቱ ወይም አባቱ ልጄ ይሄን ነገር አልሰራም ብለው የመማል ግዴታ አለባቸውን? ▪️6/ከዚህ በፊት ከሁለት ኣመት ላላነሰ ጊዜ ያህል በየቀኑ ማለት በሚቻል መልኩ ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ ሀምሳ ብር ከዛም በላይ ያገኘሁትን ትንንሽ ገንዘብ አክስቴ ቤት ውስጥ በባንኮኒ እያጠራቀምኩኝ ነበር፣ይሄንን አክስቴም ታቃለች ሰብሬ ሳየው ግን እስከ ሁለት መቶ ብር ብቻ የሚደርሱ የሳንቲም አንዳንድ ብሮችን የተወሰኑ የወረቀት ብሮችን ብቻ አገኘሁ። ሁላችንም ከጠበቅነው ውጪ ሰለሆነብን ግራ ተጋባን , አክስቴ ይህ ብር ቢያንስ ከሶስት ሺህ በላይ መሆን አለበት ስትለኝ ነበር,ብሩን ማን እንዳወጣው አላውቅም ነገር ግን ቤቱ ውስጥ አንድ ትንሽ የአክስቴ ልጅ አለ ሌላ ጊዜ ከማይበት ባህሪው አንፃር እሱ ይሆናል ብዬ ጠርጥሬያለሁ። ልጁን ስንጠይቀው አልወሰድኩም አለን፣ብሩ የጠፋው አክስቴ ቤት በመሆኑ አክስቴ የመክፈል ግዴታ አይኖርባትም? በርግጥ መጀመሪያ ላይ ገንዘቡን ሳስቀምጥ ከጠፋ ትከፍያለሽ አላልኳትም ልጅሽ ነው የሚሆነው ክፈይ ስላት አልከፍልም እሱ ለመውሰዱ እርግጠኛ አይደለሁም አለችኝ፣ልጄ አልወሰደም ብለሽ ትምያለሽ ? ስላትም እኔ ለራሴ እንጄ ለልጄ በፍፁም አልምልም አለችኝ! ስለዚህ አሁን ማድረግ ያለብኝ ምንድነው? ሀቄንስ በምን መልኩ ነው ማግኘት የምችለው? ▪️7/ የአማና ብር ይዞ ለጠፋበት ሰው የዘካ ገንዘብ መስጠት ይበቃል? ▪️8/አጅነብይ ሴት አጅነብይ ወንድ ጋር እየደወለች ቁርኣን ብትቀራ እንዴት ይታያል? የሚያቀራው እሷን ብቻ አይደለም በጀመአ ነው የሚያቀራው? ▪️9/አንድ ኒቃብ ለባሽ እህት ከአጅነብይ ጋር አንድላይ መጥባኽ ስራ ብትሠራ ችግር አለው ማለቴ እሱ ምግብ ሲሰራ እሷ እቃ ብታጥብ? 🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🔗  / ~~~~~~~~~~~~~~~   📶     / zadulmaad   አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Comments