Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ሕያው አሻራ || ምርኩዝ 28 || "የከውኑ ሞገስ 6" || የኅብረት ነሺዳ || New Ethiopian Neshida в хорошем качестве

ሕያው አሻራ || ምርኩዝ 28 || "የከውኑ ሞገስ 6" || የኅብረት ነሺዳ || New Ethiopian Neshida 2 недели назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ሕያው አሻራ || ምርኩዝ 28 || "የከውኑ ሞገስ 6" || የኅብረት ነሺዳ || New Ethiopian Neshida

#ነሺዳ #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV 🌴🌴🌴 አንነቢ ሰሉ ዓለይህ ሰለዋቱ ‘ሏህ ዓለይህ 🌴 አንነቢ ሰሉ ዓለይህ ሰለዋቱ ‘ሏህ ዓለይህ ወየናሉል በረካት ኩሉ መን ሶላ ዓለይህ ኩሉ መን ሶላ ዓለይህ 🌴 ሰለዋት ሰላም ይውረድ በነቢ በሙሐመድ አብቦ እየፈካ ያውደን በበረካ 🌴 ዘመን ተሻግሮ የስምሁ አስኳል፣ በአዛን በሶላት ልቤን ያንኳኳል። ዘልዓለም አዲስ የእኛ ሙሽራ፣ ሱናሁ ‘ማይነጥፍ ህያው አሻራ። 🌴 የአንቱ ለመባል ምን ባጠራጥር፣ ዑመት ተብዬ ገባሁ ከቁጥር። በውድቀት እሳት ነፍሴ ተጋግራ፣ ቀኝ ስትሉኝ ዋልኩኝ በግራ። 🌴 አዘቅዝቃ የዕድሜዬ ጀንበር፣ ሩሄ ከስታ ውስጤ ሲሸበር፣ ከቀብሬ አፋፍ እየተጠጋሁ፣ አሻራዎን ለምን ዘነጋሁ፣ 🌴 ተራዬ ላይቀር ሞት መሳፈሩ፣ ከስር መሆኔ ከላይ አፈሩ። ተቀጣ ቢለኝ ያኔ ቀስቅሶ ምን ይረባኛል የፀፀት ለቅሶ። 🌴 የአላህ ሰላት‘ ሰላሙ በፍጥረታት ቀለሙ በውቡ በሙስጠፋ በረካው እንዳይጠፋ (2X) 🌴 አንነቢ ሰሉ ዓለይህ ሰለዋቱ ‘ሏህ ዓለይህ ወየናሉል በረካት ኩሉ መን ሶላ ዓለይህ ኩሉ መን ሶላ ዓለይህ 🌴 ሰለዋት ሰላም ይውረድ፣ በነቢ በሙሐመድ። አብቦ እየፈካ፣ ያውደን በበረካ። 🌴 ሳያዩኝ ናፍቀው ሰማሁ ማልቀሶን፣ ለነፍሴ አድሬ መች ሰማሁ እርሶን። ተናገር ብባል ውሎህን ፃፋት፣ ሐፍረት ነው ቃሌ አንገቴን መድፋት። 🌴 በብክነት መንደር ብንደፋደፍም፣ ተዳፈነ እንጂ የሙሀባው ፍም። የልቤ ደጃፍ ቁልፉም አይላላ፣ ባንቱማ ቦታ አይገባም ሌላ። 🌴 ስውር ህመም የኔ መከራ፣ ፈውሴን የራቅኩ ያንቱን አሻራ፣ የትም ያለሁ ያጣሁ መድረሻ፣ ወዴት ይሆን የኔስ መሸሻ። 🌴 ነቢ አልኩኝ አዚሜም ፅፌ፣ ውዳሴ ሞላሁ ቃል አንጠፍጥፌ፣ የታይታ ሆኖ እንዳይቀር ‘ካፌ፣ ላኪው ፊት መጣሁ ተውበት ታቅፌ። 🌴 የአላህ ሰላት‘ ሰላሙ በፍጥረታት ቀለሙ በውቡ በሙስጠፋ በረካው እንዳይጠፋ (2X) 🌴 አንነቢ ሰሉ ዓለይህ ሰለዋቱ ‘ሏህ ዓለይህ ወየናሉል በረካት ኩሉ መን ሶላ ዓለይህ ኩሉ መን ሶላ ዓለይህ 🌴 ሰለዋት ሰላም ይውረድ፣ በነቢ በሙሐመድ። አብቦ እየፈካ፣ ያውደን በበረካ። 🌴 እንደባከንኩ የቀረሁ ሜዳ ያሻራዎ ወራሽ ባለ ዕዳ የምጠጋው ያጣሁ ፋና የዋተትኩኝ ስቼ ጎዳና 🌴 ዱንያን ብዬ ዓለሜን ያጣሁ በኒዕማዬ ቆሜ ተቀጣሁ ለመንገድዎ ስንዝር ብጠጋ በተረፍኩኝ ባላጣሁ ዋጋ 🌴 ከአንቱ ጎዳና መልሱን ባላጣም፣ ፈለጎን ስቼ ተቀጣሁ በጣም። ውሎየ ሆኗል ከራስ መጣላት፣ ዛሬ ቃል መግባት ነገ ለመክዳት። 🌴 ስሸርፈው ብከርም ያንቱን አሻራ፣ ባጎድል አማና ባመክን አደራ፣ ነገዬን ባላውቅ እያልኩኝ እንጃ፣ መድረሻዬ ግን የአንቱው እርምጃ። 🌴 አንነቢ ዛከ ረሱል፣ ዚክሩሁ ዩሕዪል ዑቁል፣ ኩሉኩም ቁሙ ነቁል፣ ሶላዋቱላህ ዓለይህ። 🌴 አላሁመ ሶሊ፣ ወሰሊም ወባሪክ ዓለይህ። 🌴🌴🌴 Copyright @MinberTV 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com

Comments