Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб መገኘትህ || Apostolic Songs || ዘማሪ አስቴር ሰይፉ || Apostolic Church || Megegetih || ይወረሳል || አዲሱን አዳም в хорошем качестве

መገኘትህ || Apostolic Songs || ዘማሪ አስቴር ሰይፉ || Apostolic Church || Megegetih || ይወረሳል || አዲሱን አዳም 6 месяцев назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



መገኘትህ || Apostolic Songs || ዘማሪ አስቴር ሰይፉ || Apostolic Church || Megegetih || ይወረሳል || አዲሱን አዳም

#መገኘትህ​ #ዘማሪ_አስቴር_ሰይፉ​ #New_Gospel_Song​ #MEGEGTH​ #ADISUN_ADAM​ #Asiter_Seifu​ #የኢትዮጵያ_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን​ #Apostolic_Church​ #አዲሱን_አዳም​ #ይወርሳል #YIWERESAL አዲሱን አዳም 00:00-06:01 ድንገት ሳላስበው በክብር ሰረገላ አስቀምጠኀኛል የማላውቀውንም የክብር ህይወት መኖር አስለምደኀኛል አሮጌውን ህይወት ደግሜ እንዳልኖረው አዲሱን አዳም ለብሼዋለው ያለበስከኝን ልብስ ክብር አውቀዋለው ከሃጥያት እጠብቀዋለሁ ከበደል እጠብቀዋለሁ ከእርኩሰት እጠብቀዋለሁ አንድ ቀን ጌታዬን አያለው በመንፈስ እጠብቀዋለሁ በሃይልህ እጠብቀዋለሁ አንድ ቀን ጌታዬን አያለው በሰማይ አለ አከሊል ሀጥያትን ለነሳው ድል ላሸነፈ ትግሉን ለጠበቀ ልብሱን 1 አውቃለው ምህረት አለ ስወድቅ ያነሳኛል የቆሸሸ ማንነቴን ደምህ አጥቦ ያነጻል ነገር ግን አንተን በመፍራት በመውጣት በመግባት ቃል ኪዳንህን ሳልበድል መኖር እሻለው በእውነት ይጠብቀኛል በሰማይ አክሊል ይጠብቀኛል የዘላለም ክብር ይጠብቀኛል የድል ሽልማት ይጠብቀኛል የሃሴት ሕይወት 2 ለተጠራሁበት ጥሪ ሆኜ እንደሚገባው በስምህ ያለኝን ክብር ፍጹም ሳላቃልለው ለሃጥያት አንደሞተ ለጽድቅ እነደተነሳው ላንተ ከሚቀደሱት ጋር መለየትን እሻለው ይጠብቀኛል… 3 እስር ነኝና በጌታ ፈቃዴን የማላደርግ አልኖርም ለራሴ ደስታ እኔ እንደምፈልግ አእጄን ይዘህ የምትመራኝ አንተ ወደወደድከው እሰከ ጽዮን የኔ ጉዞ እንዲሀ እንዲሆን እሻለሁ ይጠብቀኛል… Apostolic Songs ይወርሳል 06:02-10:23 ህይወትና አለመጥፋት ወደብርሃን የወጣበት ወንጌላችን ከሰማይ ነው ቅዱስ ማይለወጥ ህያው በሆነው አለት ላይ ቤተክርሰቲያን ተሰርታለች እንግዲሀ ሁሉም ይሸነፋል አይችሉአትም የገሃነም ደጆች መሰረታችን የሃዋሪያት የነቢያት ክርስቶስ ሆኖ የማእዘኑ ራስ ማንም አየችልም ሌላ ሊመሰርት አንድ ብቻ ኢየሱስ የሚያውቃት እንግዲሀ እያንዳንዱ ስራው ይገለጣል አምላካችን ለፍርድ ሳይዘገይ ይመጣል ጠላት በያዘው ተራራ ላይ ጽዮን ከፍ ብላ ትረግጣለች ብርሃኑዋን እያበራች በእባብ በጊንጡ ላይ ትጫማለች 1 አንድ ነው እውነት መንገድና ህይወት ብቻውን ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ምንም በምድር ላይ ቢበዙ አማልክት ለእኛስ አንድ አለ የፈጠረ አለማትን ፍጥረታት ሁሉ የሚገዙለት እግዚአብሄር ከእኛ ጋራ ነው ሰው ምን ደርገናል አንፈራም የኢየስን ስም ከመስበክ ዝም ልንል አንችልም ከሰማይ ነው ቢያጠፉት አይጠፋ ሁሉን ያሸንፋል ጽዪን ተመልከች በዙሪያሽ ገና ምድሩ ይወረሳል 2 የሚታይ ብርሃን በጨለማ ላሉት ፍጥረት ሚገባው ሰምቶ ሊድንበት ከጸሃይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ይህ ቅዱስ ወንጌል ማይለወጠው ለሚያምን ሁሉ ሚያድን ሃይል አለው በአለቱ ላይ በኢየሱስ ላይ መሰረቱን ያደረገ ከቶ አያፍርም ጸንቶ ይኖራል ጨለማውን ያሸንፋል በብርሃን ይወርሳል apostolicchurchofethiopia​ #apostolicsongs​ #hawaryawitmezmur​ #apostolicchurchsongs​ #apostolicmezmur​ apostolic mezmur apostolic church of ethiopia apostolic songs bishop degu kebede apostolic church songs apostolic preaching apostolic church shalom tube abenezer fekade apostolic church song apostolic bishop tekle mezmur apostolic church of ethiopia new songs iso yisehak ab wara bethel new mezmur choir songs wara ethiopian songs ethiopian only jesus apostolic song apostolic church of ethiopia songs ቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ bishop teklem ariam protestant songs christian songs apostolic mezmure bishop teklemariam gezahegn jesus apostolic awassa habesha new songs hawariyat church song new song wara conference ቢሾፕ ተክለማርያም ethiopian apostolic church የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ የቀብር ስነስርዓት bishop teklemariam gezahgn apostolic cg apostolic worship music betel united church of jesus christ apostolic apostolic church of god hackney pentecostal apostolic church 6 pack abs upper room apostolic church teklem ariyam gezahugn ቢሾፕ ተክለማሪያም ገዛኸኝ young's conference hibiret አቤነዘር ፍቃዴ singer seble alemayehu የመንፈሳዊ መዝሙሮች የሰማይ ዝማሬ አንድ አምላክ የኢትዮጵያ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን apostolic church videos apostolic church of ethiopia new songs 2022 meseret kejela new hibret19 apostolic church of ethiopia gofa addis ababa apostolic church of ethiopia mezmur bishop teklariam gezahegn wara crusade ዋራ ኮንፍራንስ አዲስ መዝሙር የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን መዝሙር ሐዋርያዊት መዝሙር apostolic church of ethiopia song ace wara international conference live hawariat mezmur seble alemayehu song with lyrics live worshi[ hawaryat mezmur single song bishop teklem ariyam abenezar fekadu wegane alemayehu ቢሾፕ ተክሌ protestant worship protestant mezmur hawariyawit የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ብሾፕ ደጉ ከበደ apostolic church of usa acifna one god meaza matus ala hossana maranatha bishop awcf church addis alem እግዚአብሔር እየሱስ ethiopia apostolic church international donkey tube new single song new apostolic church song solo apostolic song ethiopian apostolic song bishop degu awassa gospel songs ethiopian church apostolic church of awassa ሐዋርያት conference መፈክር ነው iso yishak christian tube - ክርስቲያን ቲዩብ christian movies christian music gendeba betel wara betel conference 2022 ህብረት መዝሙር iso yishak awassa conference new protestant mezmur bishop teklemariam ethiopia new apostolic song apostolic cover song honse conferece conerance honse new apostolic songs hawassa conference honse apostolicmezmure የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን abraham and eyasu teklem ariam ቄስ ተክሌ ቄስ ተክለማርያም protestant bishop degu seifu on ebs

Comments