У нас вы можете посмотреть бесплатно በፋኖ ትግል ተስፋ የቆረጡት ታጋዮችና አለቆቻቸው||የኢትዮጵያ ታምራዊ አሸናፊነት በአበዳሪነት ተረጋገጠ||የብሊከን ማሳሰቢያ ለምን ዛሬ??? или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
Join this channel to get access to perks: / @gubalechethiopia የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከአለም የምግብና እርሻ ድርጅት የምጣኔ ሃብት ዋና ኃላፊ ማክሲሞ ቴሬሮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በግብርናው ዘርፍ በቀጣይ በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ለማሳደግ በሚያደርገው ጥረት የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት፤ በገንዘብ፣ በሙያ እና በአቅም ግንባታ ለሚያደርገው ድጋፍ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የአለም ምግብና እርሻ ድርጅት የምጣኔ ሃብት ዋና ኃላፊ ማክሲሞ ቴሬሮ በበኩላቸው ÷በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ላለው ተጨባጭ ለውጥ እውቅና ሰጥተው ፤በቀጣይም ፋኦ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ማረጋገጣቸውን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡ #Ethiopia #USA አሜሪካ በአማራ ክልል እየተባባሰ የሄደው ግጭት እንዳሳሰባት ገለጸች። የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒዮ ብሊንከን " የርስ በርስ ግጭቶች እልባት ያገኙ ዘንድ የፖለቲካ ውይይቶች መደረግ አለባቸው " ብለዋል። አንቶኒ ብሊንከን ይህንን ያሉት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት እንደሆነ ተነግሯል። ብሊንከን "በአማራ ክልል የቀጠለው ግጭት ያሳስበኛል" ሲሉ የተናገሩ ሲሆን ሌሎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄዱ ግጭቶችን ጨምሮ የውስጥ ግጭቶችን ለመፍታት የፖለቲካ ውይይት እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ከጠቅላይ ሚንስትር አቢይ ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ " በፕሪቶሪያው ስምምነት እና አፈጻጸሙ ዙሪያ " መነጋገራቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ኢትዮጵያ ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ የምታደርገውን ጥረት የሀገራቸው እገዛ እንደማይለያት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒዮ ብሊነክን በአፍሪቃ ቀንድ ቀጣና እየተባባሰ ነው ያሉት ውጥረት እንዲረግብም በዚሁ ጊዜ መጠየቃቸውን ተዘግቧል። #AFP #DW Want to create live streams like this? Check out StreamYard: https://streamyard.com/pal/d/57683253...