Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб የሚሸጥ ወይም የሚከራይ የእንስሳት እርባታ መጠለያ ላሳያችሁ፡፡ የማይታለፍ ወርቃማ ዕድል ነው! መሬት የለኝም አይሠራም! An Amazing Opportunity! в хорошем качестве

የሚሸጥ ወይም የሚከራይ የእንስሳት እርባታ መጠለያ ላሳያችሁ፡፡ የማይታለፍ ወርቃማ ዕድል ነው! መሬት የለኝም አይሠራም! An Amazing Opportunity! 9 дней назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



የሚሸጥ ወይም የሚከራይ የእንስሳት እርባታ መጠለያ ላሳያችሁ፡፡ የማይታለፍ ወርቃማ ዕድል ነው! መሬት የለኝም አይሠራም! An Amazing Opportunity!

ያቀድነውን ቢዚነስ ለመጀመር በተለይ መሬት በቀላሉ ማግኘት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ለእያንዳንዱ ችግር መፍትሄ እንዳለውም መዘንጋት አይገባም፡፡ “እያንዳንዱ የተቆለፈ ጋን የመክፈቻ ቁልፍ አለው” የሚባለዉን አባባል ማስታወስ በጣም ይጠቅማል፡፡ በዚህ ቪድዮ የማነሳው ጉዳይ መሬት እንኳን ባይኖረን በዙሪያችን ካሉ በርካታ መፍትሄዎች አንዱን ማለትም ለእንስሳት እርባታ የተገነባ መጠለያን በመግዛት ወይም በመከራየት ሥራዉን ሠርተን ትርፋማ መሆን እንደምንችል እናያለን፡፡ የእንስሳት እርባታ ቢዚነስ ለመጀመር የምታስቡ ሰዎች መፍትሄው በእጅጉ እንደሚጠቅማችሁ አልጠራጠርም፡፡ በዚህ ቪድዮ የማስተዋዉቃችሁ ከአዲስ አበባ በ20 ኪ/ሜትር ርቀት ለገዳዲ ከተማ ያለዉን ለእንስሳት እርባታ የተገነባዉን እና እንደ ሰዎች ፍላጎት ለሽያጭ ወይም ለኪራይ የቀረበን የእንስሳት መጠለያ ነዉ፡፡ ለቻናሌ አዲስ ከሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ቪድዮውን ላይክ እና ሼር ያድርጉ፡፡ ገንቢ ሃሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄዎ ስለሚጠቅመኝ ቢልኩልኝ ደስ ይለኛል፡፡ አመሰግናለሁ! One of the constraints to do livestock husbandry is lack of land. But, there are many opportunities to do livestock husbandry without having land. How does this be? One of the mechanisms is to buy or rent a livestock shed and start livestock husbandry. You can get other relevant as well as valuable lessons if you stay up to the end of the video. Please consider subscribing to my channel if you are new for the channel and hit the notification bell to notify you whenever new videos are uploaded. Also, like and share the video. I appreciate your constructive comments and so give you a heart. Thank you! #shed #dairyfarm #farming

Comments