Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб በቀላሉ ከቻይና ዕቃ ለማስመጣት…/Ethio Business/ в хорошем качестве

በቀላሉ ከቻይና ዕቃ ለማስመጣት…/Ethio Business/ 1 день назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



በቀላሉ ከቻይና ዕቃ ለማስመጣት…/Ethio Business/

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር በራስ ገንዘብ ለመገበያየት ስምምነት እያረገች ነው፤ከሰሞኑም ከቻይና በጋር የከረንሲ ስዋፕ ተስማምታለች፡፡ኢትዮጵያ ከዚህ ስምምነት ምን ታተርፋለች የሁለቱ ሀገራት ነጋዴዎች ምን ይጠቀማሉ በሚሉትና ስለከረንሲ ስዋፕ ምንነትን በተመለከተ የኢኮኖሚና ፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ፡፡ Ethiopia's Economic Leap: A Currency Swap with China. Discover how Ethiopia is transforming trade with China. We'll discuss benefits, business perspectives, and expert analysis. Don't miss this! ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods. EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv

Comments