Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб Ethiopia Tech - አዲስ ጀማሪዎች መማር ያለባቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች в хорошем качестве

Ethiopia Tech - አዲስ ጀማሪዎች መማር ያለባቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች 4 года назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



Ethiopia Tech - አዲስ ጀማሪዎች መማር ያለባቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች

በዚህ ቪዲዮ ላይ፣ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አራት ዋና ዋና ጥያቄዎች መልስ ያገኙበታል 👉 በ2019 እና 2020ዓ.ም፣ በከፍተኛ ደረጃ ተፈላጊነት ያላቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች የትኞቹ ናቸው? 👉 አዲስ ጀማሪ ለሆነ ሰው ለመማር ቀለል የሚሉት የትኞቹ ናቸው? 👉 በአውቶሜሽን ምክንያት በቅርቡ ከገበያው የመውጣት አደጋ ያለባቸው የቴክኖሎጂ ፊልዶች እነማን ናቸው? 👉 ለጀማሪ ሰው በአጭር ግዜ ስልጠና ስራ ሊያስገኙ የሚችሉትስ ፊልዶች የትኞቹ ናቸው? ተመሳሳይ የሆኑና ግልጽ ያልሆኑሎት ጥያቄዎች ካሎት፣ ሊያማክሮት ፈቃደኛ ከሆኑ የኮሚዩኒታችን አባላት (volunteers) ነፃ የምክር አገልግሎት ማግኝት ይችላሉ። በዲሲ እና አከባቢው የሚገኙ ከሆነ ደሞ፣ በስልክ ቁጥር 202-386-2702 በመደወል ወይም ቴክስት በማድረግ በዳውን ታውን ሲልቨር ስፕሪንግ በምናዘጋጃቸው ነፃ የመማማሪያ መድረኮች (open houses) ላይ ለመሳተፍ መመዝገብ ይችላሉ። ሁላችንም ተያይዘን ወደ ቀጣዩና ዲጂታል ወደሆነው ዓለም እንቀላቀል Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @   / ethiotube   and follow us on twitter @   / ethiotube  

Comments