У нас вы можете посмотреть бесплатно NBC Ethiopia | ስለ ጂጂ መምጣት.... ክፍል 2 በNBC እሁድ или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
ጎጃም ውስጥ ቻግኒ በተባለች ትንሽ የገጠር ከተማ ውስጥ የተወለደችው ተወዳጅ የግጥምና ዜማ ደራሲ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የሙዚቃውን አለም የተቀላቀለችው ገና በ14 አመቷ ነበር:: ከሀገር ወጥታ ኑሮዋን በአሜሪካ ካደረገች ብዙ አመታትን አስቋጥራለች፡፡ ስለ ጂጂ መምጣት... https://bit.ly/3KovEVz ክፍል 1 ጂጂ ድንቅ የፊልም ተዋናይት ... https://bit.ly/3G0mI6a ... እንደነበረችስ ያውቃሉ? የጥበብ ጉዞ ዶክመንታሪ እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ... https://bit.ly/3JX9p7k የረቂቅ ጥበባት ንግስቷ ... የጥበብ ጉዞ ዶክመንታሪ አድናቂዎቿ እና ቤተሰቦቿ ወደ ሀገር እንድትገባ የቻሉትን አስተዋፅኦ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ጂጂ ስላለችበት ሁኔታና ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ስላላት ፍላጎት ታናሽ እህቷ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው ጂጂን በአካል አሜሪካ የጎበኛት ክንፈ አሰፋ ዘላለም ገብሬ ከአሜሪካ እንዲ ተናግረዋል:: ከተወደዱላት ሙዚቃዎቿ ውስጥ በጥቂቱ አድዋ ካህኔ አባይ ናፈቀኝ ጉራማይሌ ጉድ ፈላ ተው አንተ ሰው እስከመቼ ዞማዬ ገራገር ገላ #GiGi_family #GIGIsister #NBC_Ethiopia #ሆኖ_መገኘት